የኢሕአሠ አባላት ሜዳ የተሰዉ 
ተራ ቁ | ስም ከነአባት | የተሰዉበት ስፍራ | መግለጫ |
1 | አመነው ነገደ | ከአዲስ አበባ | ከአዲስ አበባ |
2 | አበበ (ገ/ሕይወት) | ትግራይ/አሲምባ | |
3 | አበበ ስብሃት | ሸዋ/አዲስ አበባ | |
4 | አበበ አባት | ጎንደር/ጠባሪ | |
5 | አባይ አብርሃ | ጎንደር/ጠለምት | |
6 | ፻/አ ብርሃኑ ኡርጌ | ትግራይ/ብዘት | አየር ወለድ |
7 | ደሴ ገ/ሕይወት | ትግራይ/አሲምባ | |
8 | ፶/አ ሕብስቱ አያሌው | ትግራይ/ውቅሮ | አየር ወለድ |
9 | ኤፍሬም | ጎንደር/ድብ በሐር | |
10 | ፻/አ ፍጹም አብርሃ | በለሳ እብናት | አየር ወለድ |
11 | ፍቅሩ ህሩይ | ||
12 | ፲/አ ጌትነት ጋረደው | ውቅሮ/ትግራይ | አየር ወለድ |
13 | ገረመው (እሳቱ) | ትግራይ/አሲምባ | |
14 | ገበየ ጀሚላ | ጎንደር/ወልቃይት | |
15 | ሐረግነሽ ኃይሌ | ||
16 | ኃይሉ | ጎንደር/ፈልፈል | |
17 | ኃይሉ | ጫቆ ጭልጋ | |
18 | ኃይሉ (ማንጁስ) | ጎንደር/ድብ በሐር | |
19 | ጃራ ጎንደሬው | ጎንደር/በለሳ | |
20 | ነመራ | ጎንደር/ጠለምት | |
21 | ስመኝ ምናለ (ድላይ) | ጎንደር/በለሳ | |
22 | ሰላማዊት ዳዊት | አሲምባ | በህመም ያረፈች ከአዲስ አበባ |
23 | ፀሎተ እዝቂያስ | አሲምባ የተገደለ | የኢሕአፓ አመራር |
24 | ፲/አ ታዬ ቶላ | ጫቆ/ጭልጋ | አየር ወለድ |
25 | ታደሰ ማንጁስ | ጎንደር ሰረባ | |
26 | ወ/ር ወንድምአገኘሁ ብርሃኑ | ጎንደር/ጠባሪ | |
27 | የዕብዩ | ትግራይ | |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።