ከአንድ ቤተሰብ በደርግ ቀይ ሽብር የተገደሉ
ተራ ቁ | ስም ከነአባት | የተሰዉበት ስፍራ | መግለጫ |
1 | ዓለማየሁ ገብረሃና | ከ1 ቀ 5 ቤት ቁ 444 | |
ፍቅረማርያም ገብረሃና | |||
2 | ንጉሱ ከተማ | ከ 1 ቀ 8 ቤት ቁ 1300 | |
ኑኑ ከተማ | |||
ጌቱ ከተማ | |||
ካሱ ተሰማ | |||
3 | አሰፋ አወቀ | ከ1 ቀ 6 ቤት ቁ 270 | |
ምስጋናው አወቀ | |||
4 | ፍትህሸዋ እዝቅያስ | ከ1 ቀ 7 ቤት ቁ 464 | |
ይትባረክ እዝቅያስ | |||
5 | ብርሃኑ ከበደ | ከ 3 ቀ 34 ቤት ቁ 518/20 | |
ፋሲል ከበደ | |||
6 | ፈጠነ እሸቱ | ከ3 ቀ 44 ቤት ቁ 1017 | |
ግርማ እሸቱ | |||
ጌታቸው እሸቱ | |||
7 | አለዊ አክሊሉ | ከ5 ቀ 23 | |
መሐሙ አክሊሉ | |||
8 | አሰፋ ሀጎስ | ከ12 ቀ 11 ቤት ቁ 734 | |
ገብረተንሳይ ሀጎስ | |||
9 | ወንድወሰን ተፈራ | ከ12 ቀ 19 ቤት ቁ 321 | |
ተፈራ የኋላሸት | |||
ጀማነሽ ወዳጆ | |||
10 | ቲቶ ህሩይ | ከ11 ቀ 14 | የኢሕአወሊ አመራር አባላት |
አክሊሉ ህሩይ | |||
ፍቅሩ ህሩይ | |||
11 | ደምሴ ብርሃኑ | ከ15 ቀ 23 ቤት ቁ 122 | በአንድ ምሽት ሜይ ዴይ 1969 የተገደሉ |
ግርማ ብርሃኑ | |||
ሞገስ ብርሃኑ | |||
ተፈራ ብርሃኑ | |||
ተስፋዬ መኮንን | |||
12 | ዮሴፍ አዳነ | ከ15 ቀ 28 | ከኢሕአፓ መሥራች አባላት |
ብንያም አዳነ | በረሃ ላይ የተሰዋ | ||
13 | አመነው ነገደ | ከ15 ቀ 32 | |
ገረመው ነገደ | ደብዛው የጠፋ | ||
14 | ኃይሉ ደመቀ | ከ15 ቀ 33 | በወር ልዩነት በንገድ ላይ የተጣሉ |
ግርማ ደመቀ | |||
15 | ሀጎስ መሐመድ | ከ15 ቀ 34 | |
መኮንን ልሳነወርቅ | |||
ሽመልስ ኃይሌ | |||
16 | መስፍን አሰፋ | ከ21 ቀ 31 | ደብዛው የጠፋ |
ስሳሙኤል አሰፋ | ደርግ በመግለጫ የረሸነው | ||
17 | ዓለማየሁ ለማ | ||
ስመኝ ለማ | |||
18 | ዓለማየሁ ተፈራ | ||
አያቄም ተፈራ | |||
መኮንን ተፈራ | |||
19 | አለምሰገድ አምባው | ||
አዛነው አምባው | |||
ነጋ አምባው | |||
20 | እንግዳወርቅ ከበደ | ||
ንጉሤ ከበደ | |||
የግልወርቅ ከበደ | |||
21 | ትዕግሥት ናደው | ||
ቆንጂት ናደው | |||
22 | እስክንድር ዓለማየሁ | ሐረር ቀበሌ 8 | |
ኃይሌ ዓለማየሁ | ከ24 ቀ 13 | ||
23 | ወ/ሮ ፀሐይ በለው | ሐረር | እናትና ልጅ |
ጥዑም ልሳን | |||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።