ግንቦት 08 ቀን 1981 መፈንቅለ መንግሥት አስታኮ በመንግስቱ ኃ/ማርያም የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበራቸው ሥልጣን | መግለጫ |
1 | ብ/ጄ ደሳለኝ አበበ | የጦር ኃይሎች አካዳሚ ዋና አዛዥ | አ.አ. |
2 | ብ/ጄ እንግዳ ወ/አምላክ | የ606ኛ ኮር ዋና አዛዥ | አ.አ. |
3 | ብ/ጄ እርቅይሁን ባይሣ | የ607ኛ ኮር ዋና አዛዥ | አ.አ. |
4 | ብ/ጄ ገናናው መንግሥቱ | የ6ኛው አየር ምድብ ዋና አዛዥ | አ.አ. |
5 | ብ/ጄ ነጋሽ ወልደየስ | የ608ኛ ኮር ዋና አዛዥ | አ.አ. |
6 | ብ/ጄ ሰለሞን በጋሻው | የአየር ኃይል ም/አዛዥ | አ.አ. |
7 | ብ/ጄ ተስፋ ደስታ | የአየር ኃይል ዘመቻ መኮንን | አ.አ. |
8 | ብ/ጄ ተስፋዬ ትርፌ | በመከላከያ ሚ/ር ዘመቻ መኮንን | አ.አ. |
9 | ሜ/ጄ አበራ አበበ | የአየር መከላከያ ሚ/ር ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ | አ.አ. |
10 | ሜ/ጄ ዓለማየሁ ደስታ | የምድር ጦር ም/አዛዥ | አ.አ. |
11 | ሜ/ጄ አምሃ ደስታ | የኢትዮጵያ አየር ኃይል ዋና አዛዥ | አ.አ. (እራሳቸውን የገደሉ) |
12 | ሜ/ጄ ፋንታ በላይ | የእንዱስትሪ ሚኒስቴር | አ.አ. (በእሥር እያሉ በጠባቂያቸው የተገደሉ) |
13 | ሜ/ጄ ኃይሉ ገ/ሚካኤል | የምድር ጦር ዋና አዛዥ | አ.አ. |
14 | ሜ/ጄ መርዕድ ንጉሴ | የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም | አ.አ. (እራሳቸውን የገደሉ) |
15 | ሜ/ጄ ወርቁ ዘውዴ | የፖሊስ ሠራዊት ጠቅላይ አዛዥ | አ.አ. |
16 | ሜ/ጄ ዘውዴ ገ/የስ | የ603ኛ ኮር ዋና አዛዥ | አ.አ. |
17 | ሜ/ጄ ቁምላቸው ደጀኔ | የ2ኛው አብዮታዊ ሠራዊት (የሁአሠ) ም/አዛዥ | ወደ ውጭ ተሰደው በሕመም ያረፉ |
18 | ሜ/ጄ ኃ/ጊዮርጊስ ሀ/ማርያም | የአየር መከላከያ ሚንስትር | አ.አ.(በሜ/ጄ አበራ አበበ የተገደሉ) |
19 | ብ/ጄ አፈወርቅ ወ/ሚካኤል | የኤርትራ ክ/ሀገር አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዋና አስተዳዳሪ | አሥመራ |
20 | ብ/ጄ ከበደ መሃሪ | የሁአሠ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
21 | ብ/ጄ ከበደ ወ/ፃዲቅ | የሁአሠ ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
22 | ብ/ጄ ከተማ አይተንፍሱ | የ606ኛ ኮር ም/አዛዥ | አሥመራ |
23 | ብ/ጄ ንጉሴ ዘርጋው | የአሥመራ አየር ኃይል ዋና አዛዥ | አሥመራ |
24 | ብ/ጄ ሰለሞን ደሳለኝ | የ102ኛ አየር ወለድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ | አሥመራ |
25 | ብ/ጄ ታደሰ ተሰማ | የሁአሠ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
26 | ብ/ጄ ታዬ ባላኬር | የኤርትራ ክ/ሀገር አብዮታዊ ፖሊስ ዋና አዛዥ | አሥመራ |
27 | ብ/ጄ ተገኔ በቀለ | የኤርትራ ክ/ሀገር አስቸኳይ ጊዜ አስተዳደር ዘመቻ መኮንን | አሥመራ |
28 | ብ/ጄ ወርቁ ቸርነት | የሁአሠ ፖሊቲካ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
29 | ሜ/ጄ ደምሴ ቡልቶ | የሁአሠ ዋና አዛዥ | አሥመራ |
30 | ኮሎኔል ዶ/ር ጌታቸው አወቀ | የሁአሠ ሆስፒታል ሜዲካል ዳይሬክተር | አሥመራ |
31 | ኮሎኔል ፈቃደ እንግዳ | የሁአሠ ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
32 | ኮሎኔል መስፍን አሰፋ | የ2ኛው ሜካናይዝድ ክ/ጦር ዋና አዛዥ | አሥመራ |
33 | ሌ/ኮ ዮሐንስ ገ/ማርያም | የመከላከያ ቀዳሚ መምሪያ ወታደራዊ መረጃ ኃላፊ | አሥመራ |
34 | ሌ/ኮ ዘርዓይ ዕቁበአብ | የሁአሠ ቀዳሚ ፖሊቲካ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
35 | ሌ/ኮ ታደሰ ወ/ጊዮርጊስ | የሁአሠ ወታደራዊ መረጃ መምሪያ ረዳት ኃላፊ | አሥመራ |
36 | ሌ/ኮ አርጋው ባንተይለኩ | የ2ኛ ታንከኛ ብርጌድ አዛዥ | አሥመራ |
37 | ሻምበል ደረጀ አዴቴ | የኤርትራ ክ/ሀገር አብዮታዊ ፖሊስ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
38 | መ/አለቃ ተሾመ ማሞ | የሁአሠ ድርጅት መምሪያ ኃላፊ ልዩ ረዳት | አሥመራ |
39 | ሻለቃ ባሻ ክፈተው | የሁአሠ ዋና አዛዥ (የጄ/ ደምሴ ቡልቶ) ሾፌር | አሥመራ |
40 | ሻለቃ ካሳ ፈረደ | የሁአሠ መሐንዲስ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
41 | ሻለቃ ሚካኤል ማሬቦ | የ2ኛ ታንከኛ ብርጌድ ፖለቲካ መምሪያ ኃላፊ | አሥመራ |
42 | ሻምበል ጌታሁን ግርማ | የሁአሠ ዋና አዛዥ ልዩ ረዳት | አሥመራ |
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።