በ1971 የሕ.ወ.ሐ.ት. አባላት በመባል አ.አ. የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | አቶ አማኑኤል መኮንን ወ/ገሪማ | ||
2 | አቶ አትክልት ስዩም ገብሩ | ||
3 | አቶ ገድፍ ዓለሙ ግርማይ | ||
4 | አቶ ኃይሉ አሰፋ አረፈ | ||
5 | አቶ መስፍን አብርሃ ፍላቴ | ||
6 | አቶ ተስፋጽዮን ኪዳኔ ገ/አብ | ||
7 | አቶ ወ/አብ ገ/ማርውያም | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።