በ1971 የኢሕአፓና ሕወሐት አባላት በመባል በደርግ የተገደሉ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ከ/ቀበሌ | መግለጫ |
1 | ወ/ር አያሌው በዛብህ ባለ | ||
2 | ወ/ር አብዱል ሐጂ ዑመር | ሐኪም | |
3 | ዓለም ከበደ | ||
4 | አስራት ተሰማ ለሜ | ||
5 | አወጣኸኝ ሐጎስ ትርፌ | ||
6 | ም/100/አ ደምሴ ዳኛቸው ዴሊቦ | ||
7 | ፍሰሐ ገ/ማርውያም አደጉ | መምህር | |
8 | መጋቢ 50/አ ገብረሕይወት ኃይሌ | ||
9 | ጐዑሽ ሐጎስ | ||
10 | ወ/ር ሐጎስ በርሄ ግብረቱ | ||
11 | ወ/ር ሀብቱ ግዛው | ||
12 | ካህሳይ አብርሃም መሸሻ | ||
13 | ካሣ ወ/ማርያም ደስታ | ||
14 | ክፍሉ እቁበእግዚ ገ/ኪዳን | ||
15 | ካህሳይ ስዩም | ||
16 | ም/50/አ መለሰ ንጉሤ | ||
17 | ሚሊዮን አብርሃ ኃይሉ | ||
18 | መሐሪ መብራቱ አሸብር | ||
19 | ወ/ት መድህን ገብሩ ተስፋዬ | ||
20 | ስለሞን ገ/ሚካኤል | ||
21 | ወ/ር ተስፋዬ በለጠ ወርቄ | ||
22 | ተክለብርሃን ጋይም ተክለማርያም | ||
23 | ጣዕመ ገ/መድህን | ||
24 | ወ/ማርያም ገ/ማርያም ገ/ሚካኤል | ||
ማስታወሻ ፡
የተከበራችሁ ጎብኚዎቻችን የሰማዕታቱ መታሰቢያ ድረ ገጽ
ለጊዜው በአገኘነው መረጃ የተዘጋጀ በመሆኑ፦
- ያልተካተቱ ወገኖች ካሉ
- የስም ስህተት ካለ
- ስማቸው የተካተተው የተሟላ አድራሻ ካላችሁ
- የሰማህታቱ ፎቶ ያላችሁ
- ተጨማሪ መረጃ ያላችሁ
- የምታውቁት የመረጃ ምንጭ ካለ
- በስህተት በሕይወት ያሉ ተጽፈው ከሆነ
በአጠቃላይ ይህ ድረ ገጽ ሊሟላና ሊዳብር የሚችለው በተለይ በሕይወት ባሉት
የዚያ ትውልድ አካላት ትብብርና ድጋፍ በመሆኑ ማንኛውንም አስተያየታችሁንና
ትብብራችሁን ትልኩልን ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን።