በጎንደር ክፍለሀገር በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ቃ መላኩ ተፈራ | የደርግ አባል | ሞት የተፈረደበት |
2 | ሻ/ል አበራ አያሌው | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ወ/ር መሹ ከተማ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ወ/ር ቃበታ ኢትቻ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
5 | ባሻ ለጣርጋቸው ክብረት | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 22 ዓመት እሥራት |
6 | ሻ/ል አሰፋ መኮንን | የጎንደር አውራጃ አስተዳዳሪ | 24 ዓመት እሥራት |
7 | ፊታውራሪ አጥናፉ አዩ | የደብረታቦር አውራጃ አስተዳዳሪ | 20 ዓመት እሥራት |
8 | ፻/አ ፍትሃለው ደምስ | የሊቦ አውራጃ አስተዳዳሪ | 20 ዓመት እሥራት |
9 | ወ/ር ተስፋዬ መሸሻ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት |
10 | ምንይዋብ አያሌው | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
11 | ሻ/ል ብዙነህ ወ/ጊዮርጊስ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
12 | ወ/ር በጋሻው ተፈራ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
13 | ተክሉ ተሾመ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
14 | ወ/ር ተረፈ ኃ/ማርያም | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
15 | ፲/አ ተስፋማርያም ኃ/ማርያም | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
16 | ወ/ር ተፈረደኝ ላቀው | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
17 | ወ/ር ነጋሽ ማስረሻ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
18 | ወ/ር አበበ አብተው | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
19 | ወ/ር ዓለሙ ጆቴ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
20 | ወ/ር እንዳለ መንግስቱ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
21 | ወ/ር አሰፋ ዳኜ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
22 | ሻ/ል አማን ተ/ብርሃን | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
23 | ወ/ር ወርቅነህ ፋና | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
24 | ድርብሳ ደባስ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
25 | ፻/አ ጌታቸው ከበደ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
26 | ም/፻/አ ግርማ ክፍሌ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
27 | ወ/ር ጋሻው ፈኬሳ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
28 | ባሻ ገ/እግዚአብሔር | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
29 | ወ/ር ፍቅሩ መልካ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
30 | ወ/ር ቀነኒ ፉፋ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
31 | ወ/ር ጌታቸው ምንዳዬ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |
32 | መልካሙ ደፋር | የጎንደር ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
33 | ሳህል በሽር | የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
34 | ሰሎሞን ይመር | የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
35 | ነገደ ቦጋለ | የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
36 | ወ/ር ሁሪሳ አበባ | የጎንደር ክ/ሀ እስፔሻል ፎርስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
37 | ወ/ር መንግስቱ ማሞ | ጎንደር 7ኛ ክ/ጦር አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
38 | አሻግሬ ደሳለኝ | የጎንደር ከተማ መብረቅ ኮሚቴ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |