በጎጃም ክ/ሀ አገው ምድር አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ዳኝነት አያሌው | የአገው ምድር አውራጃ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ደሳለኝ በሬ | የአገው ምድር አውራጃ ኢሠፓ 1ኛ ጸሐፊ | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | ፲/አ ተድላ ኪ/ማርያም | የአገው ምድር አውራጃ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
4 | ሻ/ል አክሊሉ ማንያህሌ | የአገው ምድር አውራጃ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
5 | ፶/አ ከሴ በለጠ | የአገው ምድር አውራጃ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |