በወሎ ክ/ሀ ዋግ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | አበበ ተሰማ | የዋግ አውራጃ አስተዳዳሪ | ሞት የተፈረደበት |
2 | ፶/አ ኃይለየሱስ መሐመድ | ዋግ አውራጃ ፖሊስ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
3 | ኪሮስ ጌታሁን | የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ታደሰ ገላው ቦሩ | የዋግ አውራጃ አዘአኮና ት/ሚ/ር ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ምትኩ አየለ | የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
6 | ሙሉጌታ ተስፋሁን | የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
7 | ሻ/ል ብርሃኔ ካባ | የዋግ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
8 | ወርቁ መኮንን | የዋግ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
በወሎ ክ/ሀ ዋግ አውራጃ ሰቆጣ ወረዳ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ጌታሁን መንግስቱ ወ/ዮሐንስ | የሰቆጣ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
2 | ከፍያለው ረዳ ካህሳይ | የሰቆጣ ከነማ ሊቀ መንበር | 15/19 ዓመት እሥራት |
3 | አያሌው ዳምጠው | የሰቆጣ ወረዳ አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
4 | ያለው አስፋው | የሰቆታ ወረዳ ፖለቲካ ተጠሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |