በወሎ ክ/ሀ ወረሂመኑ አውራጃ በደርግና ተባባሪዎቹ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ወዳጄ ገ/ፃዲቅ | የወረሂመኑ አውራጃ አስተዳዳእር ኃላፊ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ም/፻/አ ስንታየሁ ታደሰ ሊበን | የወረሂመኑ አውራጃ ፖሊስ መርማሪ | 20/25 ዓመት እሥራት |
3 | ጋሻው ብርዬ ፈለቀ | የወረሂመኑ አውራጃ (ወሎ) አኢወማ | 20/25 ዓመት እሥራት |
4 | ልዑል ሰገድ አበራ ወልዱ | የወረሂመኑ አውራጃ ግብርና ሚ/ር ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ጌትነት አመኑ አዘለል | የወረሂመኑ አውራጃ አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
6 | ም/፻/አ አየለ መሐመድ | የወረሂመኑ አውራጃ ፖሊስ ተወካይ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |