YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

ሸዋ፦ በከምባታና ሀድያ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ፻/አ ጴጥሮስ ገብሬ ጆፌ የከምባታና ሀድያ አውራጃ አስተዳዳሪ የደርግ አባል ሞት የተፈረደበት
2 ጥላሁን ፈረደ ቡሊ የከምባታና ሀድያ አውራጃ ም/አስተዳዳሪ  ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ሻ/ል ገ/ስላሴ ገ/ፃድቅ የከምባታና ሀድያ አውራጃ ፖሊስ ም/አዛዥ ዕድሜ ልክ እሥራት
4 ኑሪ አበጋዝ ሁንዴ የከምባታና ሀድያ አ/ሕ/D/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ካድሬ 25 ዓመት እሥራት
5 ጴጥሮስ መኮንን ቦጋለ የከምባታና ሀድያ አውራጃ አዘአኮ 25 ዓመት እሥራት
6 ወ/ሰንበት ጂራም ገ/ማሪያም የከምባታና ሀድያ አውራጃ አዘአኮ 25 ዓመት እሥራት
7 ደሣለኝ ጆፌ የከምባታና ሀድያ አውራጃ ወጣቶች ተመራጭ አዘአኮ 25 ዓመት እሥራት
8 ዘውዴ ገ/ፃዲቅ ጋዛንቶ የሊሙ ወረዳ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
9 ግርማ መኮንን ገብሬ የቃጫ ቢራ ወረዳ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
10 ፈለቀ ወሌቦ ኢጃጆ የጥንባሮ ወረዳ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
11 ዮሴፍ ጫሚሶ ሲካም የከምባታ ወረዳ (ሸዋ) አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
12 ኃይሌ  ዳንኤል ሴንደሮ ማጊቾ የከምባታና ሀድያ አውራጃ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
13 ከበደ ሙገሮ ኮጠ የአንጋጫ ወረዳ አስተዳዳሪ 23 ዓመት እሥራት
14 ኤልያስ ሐሰን አይራሴ ከምባታና ሀድያ አውራጃ ካድሬና መርማሪ 19 ዓመት እሥራት
15 ኤልያስ ዳዲሾ ሀፌቦ ከምባታና ሀድያ አውራጃ አዘአኮ መርማሪ 17 ዓመት እሥራት
16 ተምትሜ ዓለሙ አምዴ ሆሳዕና ከተማ ቀ04 ሊ/መ መርማሪ  18 ዓመት እሥራት
17 አኒዮ አኖሬ አንገቾ የከምባታና ሀድያ አውራጃ ካድሬና መርማሪ 18 ዓመት እሥራት
18 ፲/አ ደጀኔ ቱጂ ወዬሣ የከምባታና ሀድያ አውራጃ ፖሊስ ካድሬ 18 ዓመት እሥራት
19 ተፈራ ላሌ ጨሞ የሆሳዕና ከተማ ሹምና አውራጃ አዘአኮ 17 ዓመት እሥራት
20 ወ/ር ግርማ ወ/ሰማያት ኃይሌ ከምባታና ሀድያ አውራጃ ፖሊስ አባል 17 ዓመት እሥራት
21 ተስፋዬ በየነ አደላሁ ካድሬና የምርመራ ቡድን ኃላፊ 17 ዓመት እሥራት
22 ሣህሌ ዳመና ከምባታና ሀድያ አውራጃ ፖሊስ አባል 17 ዓመት እሥራት
23 መስፍን ሰይፉ የከምባታና ሀድያ አ/ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 17 ዓመት እሥራት በሌለበት
24 ገ/ሚካኤል ሲጌቦ ሆሳዕና ከተማ ቀ02 አብዮት ጥበቃ 17 ዓመት እሥራት በሌለበት
25 ወ/ር ግርማ ወ/ሰማያት ኃይሌ ከምባታና ሀድያ አውራጃ ፖሊስ አባል 17 ዓመት እሥራት
26 ወ/ር ሳህሉ ዳመነ ጋሬጣው ከምባታና ሀድያ አውራጃ መርማሪ 15/19 ዓመት እሥራት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302