አዲስ አበባ በከፍተኛ 07 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | ቀበሌ | አስተያየት |
1 | አህመድ ዓሊ ሀሰን | ከ07 ቀ17 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 20/25 ዓመት እሥራት |
2 | ጥላሁን ዓለማየሁ | ከ07 የሕድጊጊጽ/ቤት አባል | 20/25 ዓመት እስራት በሌለበት |
3 | ማሞ አፈወርቅ ዮሐንስ | ከ07 መርማሪ | 15/19 ዓመት እሥራት |
4 | ወ/ር ፀጋዬ ዓለሙ ካሣ | ከ07 ከነማ ተመራጭ | 15/19 ዓመት እሥራት |
5 | ወ/ር ፈቃዱ አስቻለው ደስታ | ከ07 አብዮት ጥበቃ ሊ/መ | 15/19 ዓመት እሥራት |