YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አዲስ አበባ በከፍተኛ 22 የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት ቀበሌ መግለጫ
1 ፶/አ ይገረም አየለ ጥሩነህ ከ22 አዘአኮ አባል፡ አ/አ ፖሊስ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት
2 ሻ/ቃ ደስታ አውላቸው ለጋሶ ከ22 ሊ/መና አዘአኮ ሰብሳቢ ዕድሜ ልክ እሥራት
3 ከሰተብርሃን ወ/ጽዮን ሚካኤል ከ22 ሊቀመንበር  20/25 ዓመት እሥራት 
4 ፲/አ ገብረመድህን አማረ ከ22 አዘአኮ ሰብሳቢ 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት
5 ለማ ደረሰ በላቸው ከ22 ቀ02 ሊቀመንበር 15/19 ዓመት እሥራት
6 ብንያም መንግስቱ ከ22 የደርግ ተባባሪ 15/19 ዓመት እሥራት
7 ነጋ በረካ ጀቢ ከ22 ቀ07 ም/ሊና ቀይ ሽብር ኮሚቴ 15/19 ዓመት እሥራት
8 ዓለሙ ደበሌ ሮባ ከ22 ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
9 ከልክሌ ማንደፍሮ በረደድ ከ22 ቀ07 ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት
10 ደምሴ ኃይሌ ከበደ ከ22 አዘአኮ አባል 15/19 ዓመት እሥራት
11 ጥላሁን ላሽተው ከ22 ቀ06 ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት
12 ውቤ በቀለ ከ22 ካድሬና ቀይ ሽብር ኮሚቴ አባል 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302