በጅማ ክፍለሀገር የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ
ተራ ቁ. | ስም ከነአባት | የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ | መግለጫ |
1 | ሻ/ል ተሰማ በላይ | የደርግ አባል | ዕድሜ ልክ እሥራት |
2 | ሲራክ ተግባሩ በየነ | የጅማ ሜጫ አውራጃ ሕ/ድ ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
3 | ባህሩ መንገሻ | የጅማ ከተማ ም/ቤ ሥራ አስፈጻሚ | ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት |
4 | ሻ/ባሻ ተስፋዬ ድርቢሳ | የከፋ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ ልዩ መርማሪ | 18 ዓመት እሥራት |
5 | ሻ/ባሻ ንጉሴ አሰፋ ግዛው | የከፋ ክ/ሀ ፖሊስ ባልደረባ ልዩ መርማሪ | 18 ዓመት እሥራት |
6 | ጫካ ገለቱ አዴ | የከፋ ክ/ሀ አብዮት ጥበቃ ንዑስ ኮሚቴ | 16 ዓመት እሥራት |
7 | ጌታቸው ደሴ | የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል | 16 ዓመት እሥራት |
8 | አቻምየለሽ ግዛው | የከፋ ክ/ሀ ሴቶግ ማህበር ሊቀመንበር | 15 ዓመት እሥራት |
9 | ፲/አ ታመነ ክርካብ ጨሮና | የማጂ አውራጃ ፖሊስ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት |
10 | ወርቅነህ ሰፊ | የከፋ ክ/ሀ ም/አስተዳዳሪ | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
11 | ሰሎሞን ወልዴ | የከፋ አውራጃ አስተዳደርና አዘአኮ አባል | 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት |
12 | አሰፋ ወ/አረጋይ | የጅማ ክ/ሀገር ከ03 አብዮት ጥበቃ | 10 ዓመት እሥራት |
13 | ለማ ወ/ጊዮርጊስ | የጅማ ክከተማ ከ01ቀ02 ተመራጭ | 10 ዓመት እሥራት |
14 | አይችሉህም በቀለ | የጅማ ከተማ ከ01ቀ02 ተመራጭ | 10 ዓመት እሥራት |
15 | አበራ ቦሬ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 ፍ/ሸንጎ | 10 ዓመት እሥራት |
16 | ደምሴ መኩሪያ | የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ | 10 ዓመት እሥራት |
17 | ማቴ አባመልካ | የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል | 10 ዓመት እሥራት |
18 | ለገሠ ገበየሁ | የጅማ ከተማ ከ03ቀ04 ሥራ አመራር | 10 ዓመት እሥራት |
19 | ኮሮርሳ ሴራ | የጅማ ከተማ ከ03ቀኦ4 ሥራ አመራር | 10 ዓመት እሥራት |
20 | ዳሮታ ዋከኔ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ04 አብዮት ጥበቃ አባል | 9 ዓመት እሥራት |
21 | አየለ ዳሞታ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 አብዮት ጥበቃ አባል | 9 ዓመት እሥራት |
22 | ሁሴን አባጉማ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 አብዮት ጥበቃ አባል | 9 ዓመት እሥራት |
23 | ፋጡማ ፋሪስ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ01 ተመራጭ | 9 ዓመት እሥራት |
24 | አባፊጣ አባፎጊ አባጀበር(ፊጣ ጆቴ) | የጅማ ከተማ ከ02ቀ06 አብዮት ጥበቃ | 9 ዓመት እሥራት |
25 | አስፋው ነጋሽ | የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ሊቀመንበር | 9 ዓመት እሥራት |
26 | አማረ ተክሌ | የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ | 9 ዓመት እሥራት |
27 | ሙሣ ማሞ | የጅማ ከተማ ከ03ቀ06 ተመራጭ | 9 ዓመት እሥራት |
28 | ፻/አ አበበ ገዳ | የከፋ ክ/ሀ ሕዝብ ደህንነት ኃላፊ | 9 ዓመት እሥራት |
29 | ማሞ ሰኮሉ ዲንሰሞ | የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል | 9 ዓመት እሥራት |
30 | ደገፋ ቶሎሣ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ04 ሥራ አመራር | 8 ዓመት እሥራት |
31 | ዳመና ኃ/ገብርኤል | የጅማ ከተማ ከ02ቀ03 አብዮት ጥበቃ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
32 | ፋሪስ አባፎጊ | የጅማ ከተማ ከ02 አብዮት ጥበቃ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
33 | ሁሴን አባጉሮ አባዋሪ | የጅማ ከተማ ከ02ቀ05 አብዮት ጥበቃ አባል | 8 ዓመት እሥራት |
34 | አያሌው ታየ | 7 ዓመት እሥራት | |
35 | አብዱላሂ አብደላ ሼካ | የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ ካድሬ | ዕድሜ ልክ እሥራት |
36 | ጫላ በዳዳ | የሊሙና ቢልቢሎ ወረዳ አስተዳዳሪ | 20/25 ዓመት እሥራት በሌለበት |