YT_TheGeneration

                                                                            YaTewlidTheGeneration

አርሲ፦ በአርባጉጉ አውራጃ የደርግ ቀይ ሽብር ተሳታፊ የነበሩ

ተራ ቁ. ስም ከነአባት የነበሩበት ኃላፊነት ቦታ መግለጫ
1 ወ/ሮ አሰለፈች ጥላዬ የአርባጉጉ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
2 ከዲር ኢብራሂም ከታቦ የአርባጉጉ አውራጃ እዘአኮ አባል ዕድሜ ልክ እሥራት በሌለበት
3 ባዲሾ ዋቆ የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተመራጭ 20/25 ዓመት እሥራት
4 ሻ/ል ጥላሁን ገብሬ ኃይሉ የአርባጉጉ አውራጃ ፖሊስ አዛዥ 20/25 ዓመት እሥራት
5 ማ/ቴ ግርማ ዘለቀ የአርባጉጉ አውራጃ አስተዳዳሪ 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
6 ታፈሰ አበበ የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተመራጭ 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
7 ተሾመ ዳባ የአርባጉጉ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት አባል 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
8 ጌታሁን ፍቅሩ የአርባጉጉ አውራጃ ወጣቶች ተመራጭ 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
9 ፲/አ አማረ እንየው ዓለሙ የአርባጉጉ አውራጃ ወታደራዊ ካድሬ 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
10 ይትባረክ መንግሥቱ ተሰማ የአርባ ጉጉ አውራጃ አዘአኮ አባል 20/25 ዓመት አሥራት በሌለበት
11 ሀምዳ ቢፍቱ ጢዩ የአርባጉጉ አውራጃ ገ/ማ ተወካይ 15/19 ዓመት እሥራት
12 በዲሾ ዋቆ የአርባጉጉ አውራጃ ገበሬ ተመራጭ 15/19 ዓመት እሥራት
13 ፶/አ ታደሰ ከፈኔ የአርባጉጉ አውራጃ ፖሊስ አባልና ውሳኔ ፈጻሚ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
14 ጅእማል ሮበሌ የአርባጉጉ አውራጃ ሕ/ድ/ጉ/ጊ/ጽ/ቤት ኃላፊ 15/19 ዓመት እሥራት በሌለበት
     

እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር!!!

Long Live Ethiopia!

......ያ ትውልድ......
ታሪካችሁ ህያው ነው!

The Generation is Immortal!

 

እኛን ማግኘት/Contact us

This email address is being protected from spambots. You need JavaScript enabled to view it.

703 300 4302